Overview

Property ID: betoch-18468
  • Apartment
  • Property Type
  • 2
  • Bedrooms
  • 2
  • Bathrooms
  • 126

Description

ለቤት ፈላጊዎች ታላቅ ብስራት ይዘን መጥተናል::
እንካን ደስ አላችሁ::
Royal Real Estate
#0996965200
#0996965200
በሁለት ዓመት ውስጥ የቤት ባለቤት ሊያደርግዎ ነው። በ 3000ካሬ ላይ በሚያርፈው ባለ 9ወለል ህንፃ ላይ የሚገኙትን ባለ 3 መኝታ ክፍሎች እና ባለ 2 መኝታ ክፍሎች በተመጣጣኝ ዋጋ እንደ ፍላጎትዎ መርጠው እንዲገዙ ስናቀርብሎ በታላቅ ኃላፊነት ነው::

ህንፃው ጃክሮስ አካባቢ መሃል ከተማ መሆኑ ደግሞ ታላቅ ደስታ ይሰጣል:: የህንፃው ዲዛይን እና ግንባታ በታወቁና ልምድ ባለቸው መሀኒዲሶች መሰራት መቻሉ በውስጡ ጂምናዚም, ስፓ እና በቂ መኪና ማቆሚያ ቤዝመንት ያለው ለኑሮ ምቹ ያደርገዋል:: በዛ ላይ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ መንገድ ያለው::
በተለያየ ሀገር የምትኖሩ የሀገር ልጆች ይፍጠኑ ይፍጠኑ ያሉን ቤቶች ውስን በመሆናቸው ቶሎ ይመዝገቡ::
ለበለጠ መረጃ 09-96-96-52-00
09-96-96-52-00 ይደውሉ::
ሳይቱን ለማየት የሚፈልጉ ሰዎች እና ስለክፍያ መረጃ ሁሌም በስራ ሰዓት መደወል ይቻላል::
በካሬ 1510$(በእለቱ የምንዛሬ ዋጋ)
የቤቱ ስፋት:-
ባለ 3 መኝታ 162ካሬ
ባለ 2 መኝታ 126ካሬ
የማስረከቢያ ጊዜ በሁለት ዓመት ውስጥ::
የክፍያ ሁኔታ
1.🤔ቅድመ ክፍያ 20%  በመክፈል ቀሪውን በ 3 አመት ውስጥ ከፍለው መጨረስ ይችላሉ።
ቤቶቹን በሁለት አመት ውስጥ ጨርሰን እናስረክብዎታለን።::
2. ሙሉ ለሚከፍሉ የ15% ቅናሽ አለው::
3. 75% ለሚከፍሉ የ10% ቅናሽ አለው::
4. 50% ለሚከፍሉ የ5% ቅናሽ አለው::

Details

Updated on January 11, 2023 at 1:44 pm
  • Property ID: betoch-18468
  • Price: $1,510
  • Property Size: 126 m²
  • Bedrooms: 2
  • Bathrooms: 2
  • Property Type: Apartment
  • Property Status: For Sale, New Costruction
  • Phone number: 0996965200

Features

Similar Listings

Compare listings

Compare
Kidist
  • Kidist