Rahmet residential apartment

  • Sale
Meskel flower

Overview

Property ID: betoch-18383
  • Residential
  • Property Type
  • 2
  • Bedrooms
  • 1
  • Bathroom
  • 77

Description

ዘመናዊ አፓርትመንት በደማቋ ከተማ በመስቀል ፍላወር በሽያጭ ላይ ነን!!!
◎ ከተማውን የሚቃኙበት ለደስታ : ለሀዘን የሚጠቀሙበት ትልቅ ሰገነት
◎ ሙሉ የፊኒሺግ ስራ ያካተተ
◎ በተጨማሪ ለኦፊስ የሚያገለግሉ ክፍሎች ያላቸው
◎ የቤቶች ስፋት፡- ባለ 2 መኝታ 77 ካሬ እና ባለ 3 መኝታ 220 ካሬ እና 237 ካሬ
◎ ማስረከብያ ጊዜ፡ 12 ወራት
◎ ለትራንስፖርት ምቹ የሆነ ዋና አስፓልት ዳር የሚገኝ
◎ ለኢንቨስትመንት ምቹ:- 👉ቢኖሩበት ተስማሚ ቢሸጡት እጥፍ ድርብ አትራፊ ቤት ፤ ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ💰💸።

◎ ግንባታው በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ ያለ
◎ በወለል (በፍሎር) 3 ቤቶች ብቻ ያሉት
◎ ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት
◎ በ50% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ📝🏕🔑
☞ 2 ደረጃቸውን የጠበቁ ሰፊ ሊፍቶች
☞ አውቶማቲክ ጀነሬተር
☞ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)
☞ ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
☞ 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው
◎ የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ🏇⏰

Details

Updated on December 17, 2022 at 8:54 am
  • Property ID: betoch-18383
  • Price: Sale
  • Property Size: 77 m²
  • Bedrooms: 2
  • Bathroom: 1
  • Property Type: Residential
  • Property Status: For Sale
  • Phone number: 0982121221

Similar Listings

Compare listings

Compare
Edom
  • Edom