Perfect for you

  • ETB13,284,000
Bole addis Ababa

Overview

Property ID: betoch-19255
  • Apartment
  • Property Type
  • 2
  • Bathrooms
  • 123

Description

ግራንድ ሳይት አፓርትመንት ቤቶች ሽያጭ ተጀምሯል 🎯🎊🎀0940077575

📍 መስቀል ፍላወር

◎ የግንባታው ደረጃ በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ ያለ

◎ ምቹ በሆነ አከፋፈል

◎ ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤቶች + አንድ የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍልን የሚጨምሩ አፓርትመንት ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን🗓

◎ ለትራንስፓርት ምቹ የመኖሪያ አካባቢ

◎ ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ💰💸

◎ በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር💵➕💵

◎ ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ 💰

◎ ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት

◎ በ20% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ 📝🔑

በህንፃችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች

☞  በህንፃው አናት (ሩፍ ቶፕ) ላይ 1,170ካ.ሜ ሰፊ ሰገነት ያለው

☞ አውቶማቲክ ጀነሬተር

☞ ለመኪና ማቆሚያ የሚውል 3 ወለሎች  ያለው

☞ 3 ሊፍቶች እና 3 ደረጃዎች ያሉት

☞  ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ

☞የተማከለ የዲሽ ስርዓት ያለው

☞ CCTV ካሜራ ያላቸው

☞ የደህንነት ማንቂያዎች ያሉት(የእሳት ማስጠንቀቂያ፤ እሳት አደጋ መውጫ)

☞ 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው

     📌የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ🏇

ዝርዝር ማብራሪያዎችን ለማግኘት  0940077575

Details

Updated on June 17, 2023 at 1:44 pm
  • Property ID: betoch-19255
  • Price: ETB13,284,000
  • Property Size: 123 m²
  • Bathrooms: 2
  • Property Type: Apartment
  • Property Status: New Costruction
  • Phone number: 0940077575

Similar Listings

Compare listings

Compare
Etenesh Hailemariam
  • Etenesh Hailemariam