Apartment For Sale @ Ayat Realestate

  • $1,927 /sqm
Addis Ababa Bole

Overview

Property ID: betoch-17911
  • Apartment
  • Property Type
  • 3
  • Bedrooms
  • 3
  • Bathrooms
  • 107-145

Description

1. 60/40 የዱቤ አገልግሎት

የመጀመሪያ( ቅድሚያ )ክፍያ = 15%
ሁለተኛው ክፍያ = 16%
ሦስተኛው ክፍያ = 23%
ዓራተኛው ክፍያ = 2%
አምስተኛዉ ክፍያ= 2%
ስድስተኛዉ ክፍያ= 2%
ሰባተኛዉ ክፍያ = 2%
2 .የ ካሽ ወይም 100% ሙሉ ክፍያ
የመጀመሪያ( ቅድሚያ )ክፍያ = 15%
ሁለተኛው ክፍያ = 16%%
ሦስተኛው ክፍያ = 23%
ዓራተኛው ክፍያ = 23%
አምስተኛዉ ክፍያ= 13%
ስድስተኛዉ ክፍያ= 5%
ሰባተኛዉ ክፍያ = 5%
## የቅናሽ አማራጭ(Discount Package)
1. 31% ለሚከፍል =10% ቅናሽ
2. 54% ለሚከፍል =17% ቅናሽ
3. 77% ለሚከፍል= 24% ቅናሽ
4 .90% ለሚከፍል = 28% ቅናሽ
5 .100% ለሚከፍል =31% ቅናሽ

አያት በዕድገት ጎዳና ላይ

↪️በኢትዮጵያ ሪል_ስቴት ዘርፍ ግንባር ቀደሙ እና የዘርፈ ብዙ ድርጅቶች ባለቤት የሆነው

የAyat_Real_Estate እናት ኩባንያ አያት አክሲዮን ማህበር የኩባንያውን አክሲዮኖች ለአዲስ አባላት እየሸጥን መሆኑን እንገልፃለን።

↪️ገንዘብዎ ከቀን ቀን የመግዛት አቅሙ እየቀነሰ ባለበት ሁኔታ ገንዘብዎትን ከግሽፈት ለመታደግና ቀጣይነት ያለው ገቢ እንዲኖርዎት ካሰቡ የዚህ ግዙፍና ትርፋማ ድርጅት ባለቤት ይሁኑ።

የአክሲዮን_ሽያጭ ዝርዝር ሀሳብ…

↪️የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100ብር ነው
↪️10% የአገልግሎት ክፍያና
↪️25% ቅድመ ክፍያ እና ቀሪ 75% ክፍያውን በ3 ዓመት ጊዜ ይከፍሉታል።

#ዝቅተኛ አክሲዮን መጠን
↪️ብዛት:- 505 አክሲዮን
↪️በብር:- 50,500ብር
↪️ቅድመ ክፍያ: 25%= 17,675 ብር
↪️ቀሪ ክፍያ በ3 ዓመት የሚከፈል በየአመቱ 12,625ብር

#ከፍተኛ አክሲዮን መጠን
↪️ብዛት:- 20,000 አክሲዮን
↪️በብር= 2,200,000ብር
↪️ቅድመ ክፍያ: 25%= 700,000 ብር
ቀሪ ክፍያ በ3 ዓመት የሚከፈል በየአመቱ 500,000 ብር

ለ፠ አያት የተሠማራባቸው የስራ መስኮች
_…____

1…በሪል ስቴት ልማት
2…ሆቴልና ኢንቨስትመንት
3…በጠጠር ማምረቻ ፋብሪካ
4…ማርብል ማምረቻ ፋብሪካ
5…የብሎኬት ማምረቻ ፋብሪካ
6…የእንጨትና ብረታ ብረት ውጤቶች ማምረቻ ፋብሪካ
እነዚህ ሁሉ በስራ ላይ ናቸው::

መናዊ ህይወት በዘመናዊ ቤት ከአያት መኖሪያ ቤቶች።

አንጋፋውና ስመ ገናናዉ አያት አክሲዮን ማህበር በሺዎች የሚቆጠሩ ደንበኞችን የቤት ባለቤት ያደረገዉ አያት አ.ማ የቤት ፈላጊዎችን ፍላጎት ለማርካት ለኑሮ ምቹ በሆኑ አካባቢ ግዙፍ የመኖሪያ መንደር በከፍተኛ ፍጥነት እየገነባ ይገኛል፡፡

ቤትዎን እየኖሩበት ይግዙት
ዘመን ተሻጋሪ ንብረት በምቹ አከፋፈል ከአያት
ዘመናዊ ቤት ብቻ ሳይሆን ዘመናዊ አከፋፈልም ይዘን መጥተናል
ከ5 እስከ 30 አመት ረጋ ብለዉ የሚከፍሉት

⏩የቤቶቹ አይነቶች
✅️የመኖሪያ አፓርታማ
✅G + 1 ቅንጡ የመኖሪያ አፓርታማ
✅ የገበያ ሞልና መኖሪያን ያካተተ

⏩️ ቤቶቹ የሚገነቡባቸው ቦታዎች
✅️ ሲ ኤም ሲ አከባቢ
✅ አያት ባቡር ጣቢያ ፊት ለፋት

⏩ የመኖሪያ ቤቶቹ ስፋት
✅️ ባለ 2 መኝታ 75-85 ካሬ ሜትር
✅ ባለ 3 መኝታ 107-138 ካሬ ሜትር.
✅ ባለ 3 መኝታ 145 ካሬ ሜትር ፍላት አፓርታማ እና (G+1 Duplex አፓርታማ ) ተጨማሪ ሳሎንና የእንግዳ ማረፊያ ያለው.

⭐️.የቅናሽ ፓኬጅ በተለየ አከፋፈል
👉100%=31% Discount
👉90% = 28% Discount
👉77% = 24% Discount
👉54% = 17% Discount
👉31% = 10% Discount
60/40
👉 60% በ 3 አመት የሚከፈል ያለ ምንም ወለድ
👉40% ከ5-30 አመት በ 9.5 ወለድ የሚከፈል
👉8% ቅድመ ክፍያ

⭐️.ልዩና ተመራጭ የሚያደርገን
✅️ ረጅም አመት የግንባ ልምድና ብቃት ያካበትን መሆናችን፡፡
✅ ግንባታው ተገቢውን እርከን መድረሱን ሳያረጋግጡ የዙር ክፍያ የማናስከፍል መሆናችን፡፡
✅ የፊኒሽንግ ማቴርያል በእህት ኩባንያዎች ስለሚሰራ በጥራት ላይ የማንደራደር መሆናችን፡፡
✅️ ሁሉንም አማራጭ በአንድ ቦታ ላይ የያዘ ለመኖሪያ እና ለንግድ የሚሆን አማራጭ ያለዉ።
✅️ አስተማማኝ የከርሰ ምድር ውሃ ማሟላታችን።

🇪🇹|የንግድ ሱቆች ሽያጭ!|
በኢትዮጵያ ትልቁ የገበያ ማእከል ውስጥ ሱቅ ብቻ ሳይሆን ገበያውን ይግዙት!

ከ3000 በላይ የንግድ ሱቆች
ከ50,000 በላይ ሸማቾች በየቀኑና ከ 100 ሚሊዮን በላይ የእለት ግብይት የሚካሄድበት ስፍራ ፤አያት ግራንድ ሞል በሽያጭ ላይ ይገኛል ።
በቶሎ 240 ሺ ካሬ የወለል ስፋት ባለው ሰፊ የገበያ ቦታ የሱቅ ባለቤት ይሁኑ!!!

Ground Floor ዋጋ በካሬ 👉119,416 ብር
G+1 ዋጋ በካሬ 👉116,300 ብር
G+2 ዋጋ በካሬ👉 113,344 ብር
G+3 ዋጋ በካሬ 👉110,308 ብር

ጊዜው ሳያልፍ ፈጥነዉ የሁለገብና ትርፋማ ድርጅታችን ባለ ቤት ይሁኑ

telegram 0920616881

WhatsApp 0920616881

imo 0920616881

email [email protected]

Posted by the sales consultant,  price negotiable

1st- who pay 100% discount up to 3500000

long-term payment 10-30 year have 9.5 interest

Details

Updated on November 8, 2022 at 11:44 am
  • Property ID: betoch-17911
  • Price: $1,927 /sqm
  • Property Size: 107-145 m²
  • Bedrooms: 3
  • Bathrooms: 3
  • Property Type: Apartment
  • Property Status: For Sale, New Costruction
  • Phone number: 0920 616881

Additional details

  • Apartment :

Similar Listings

Compare listings

Compare
aberatesfaye
  • aberatesfaye