የሚሸጥ ቦታ አዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ት/ቤት አካባቢ

 • ETB35,000,000
አዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ት/ቤት አካባቢ
For Sale
አዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ት/ቤት አካባቢ
 • ETB35,000,000

Overview

Property ID: betoch-18915
 • Land
 • Property Type
 • 678

Description

የሚሸጥ ቦታ አዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ት/ቤት አካባቢ

-ሰፋቱ 678 ካሬ ሜትር የሆነ እና የተወሰነ የሚካተት ቦታ ያለዉ ገዢ ሰፋያለ ቦታ የሚፈልግ ከሆነና በዋጋ ከተስማማ አጎራባቹን 390 ካሬ ቦታ ማጠቃለል ይችላል

-የነባር ይዞታ ካርታ ያለዉና በላዩ ላይ ፈራሽ ቤቶች ያሉት

-ከእዳ እገዳ ነፃ የሆነ

-ቦታዉ የሚገኝበት አካባቢ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ የንፋስ ስልክ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አጥርን ይዞ ቁልቁል በሚሄደዉ መንገድ 300 ሜትር ርቀት ላይ ሲሆን በሁለት መንገዶች መሀከል ላይ የሚገኝ፣ መኪና ለማስገባትም ሆነ ለማዞር አመቺነት ያለው ከሁለቱ አንዱን መንገድ መርጦ መዉጪያ መግቢያ መገንባት የሚያስችል

-ዋጋ 35 ሚሊዮን ለእዉነተኛ ገዢ መጠነኛ ድርድር ያለዉ

2% ኮሚሽን አለዉ

ስልክ ቁጥር :- 0967 828141

098 241 0335

Details

Updated on April 3, 2023 at 8:30 am
 • Property ID: betoch-18915
 • Price: ETB35,000,000
 • Property Size: 678 m²
 • Property Type: Land
 • Property Status: For Sale
 • Phone number: 0967 828141/098 241 0335

Additional details

 • Land:

Similar Listings

Compare listings

Compare
Fikru2
 • Fikru2